In the Name of Allah, the Most Gracious, the Most Merciful

Alhamdulilah, this will be my first post here at Ethiopot. For starters I will share an Amharic Poem. (For folks who don’t know Amharic, my apologies since I have not worked on the translation of this particular one as of yet. It is generally talking about the Lord of the Worlds, Allah.

350px-allah-greensvg

እሱ ነው አንዱ የማያወላውል

ከሰው ሰው ለይቶ እሱ ነው የማይል

ፍርድ የማያዛባ ወለም ዘለም የለዉ

እንድያው ከጌታዬ አለ የሚደርሰው?

ፍጥረቱን በሙሉ በየቦታው ፈጥሮ

ሁሉን አስተካክሎ ሲሰጠን ተፈጥሮ

እውነትን ፈላጊ ኗሪ ለዘላለም

የዐለሙን ጌታ የሚሳነው የለም

(1993)