በቅርቡ ይፋ የተደረገውን የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት በተመለከተ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የተሰጠ የአቋም መግለጫ

Statement Diaspora Muslim Community on Census 2007

ETHIOPOTኢትዮጵያ ሶስተኛውን የህዝብና የቤት ቆጠራ በግንቦት 1998 እና በህዳር 1999 አካሂዳለች። የእዚህ አገር አቀፍ ቆጠራ ውጤትም ይፋ ይሆናል ተብሎ ከታሰበበት በርካታ ወራቶችን ዘግይቶ በዲሴምበር 04፣ 2008 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ቀርቦ ከፀደቀ ቡኋላ ለህዝብ በከፊል ይፋ እንዲሆን ተደርጓል።

የኢትዮጵያ ህዝብ የሃይማኖት ስብጥር … ሙሉ ቃሉን እዚህ ያገኛሉ።

Advertisements